Diaspora Policy

Diaspora Policy
Duty-Free Note
GERD Bond
Opening a Bank Account
Diaspora Policy

Diaspora Policy


  • Amharic             (PDF)
  • English               (PDF)

Duty-Free Note

ጠቅልለው ወደ ሀገር ቤት ሲገቡ በግል መገልገያ ዕቃዎች መመሪያ ቁጥር 51/2010 መሰረት እቃዎች ለማስገባት ለሚፈልጉ አመልካቾች


  • እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንሰጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈላጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ይላኩ፡፡
  • አገልግሎቱን ለመጠየቅ አንድ አመትና ከዚያ በላይ በውጭ አገር የኖሩ መሆን ይኖርብዎታል።
  • በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ አገልግሎቱን መጠየቅ አይችሉም፡፡
  • የግል መገልገያ ዕቃዎች መመሪያ ቁጥር 51/2010፣ ጠቅልለው ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ፣ የግል መገልገያ ዕቃዎች ዝርዝር (PDF)

አገልግሎቱ ለማግኘት የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟሉ

  • አንድ አመትና ከዚያ በላይ በውጭ አገር መቆየትዎን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ (የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ወይም ሌላ ማስረጃ)
  • ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ በሁለት ኮፒ
  • በጋና/ሴራሊዮን/ላይቤሪያ አገር ነዋሪ መሆንዎን የሚያሳይ ማስረጃ በሁለት ኮፒ
  • መጠየቂያ ቅጽ መሙላት
  • የሚያስገቡት እቃዎች ዝርዝር በሁለት ኮፒ

GERD Bond

  • Essential GRED Bond information as presented by the Commercial Bank of Ethiopia – PDF
  • CBE BOND Forms –  PDF

Opening a Bank Account

Ethiopians and Foreign Nationals of Ethiopian origin living and working outside Ethiopia are eligible to open a Diaspora Bank Account with the Commercial Bank of Ethiopia.

You can open a Diaspora Account in 3 easy steps. For further information on the types of accounts available, please visit the Commercial Bank of Ethiopia website.

  1. Complete Application Form – PDF
  2. Gather Supporting Documents
    • Completed application form
    • Your passport
    • One recent passport-sized photo

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook