የውክልና ስልጣን አገልግሎት
እርስዎን ወክሎ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳዮችን የሚከታተል ሰው(ዎች) ወይም ተወካይ ለመሾም ከፈለጉ የውክልና ስልጣን ያስፈልግዎታል።
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር በዓለም ዙሪያ በኢምባሲና ቆንጽላ ጽህፈት ቤት በኩል የሚሰጡ የውክልና ስልጣን አገልግሎት የኦንላይን አገልግሎት መስጫ አማራጮችን አቅርቧል። በመሆኑም የኦንላይን አገልግሎትን https://digitalmofa.com ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ለኢትዮጵያዊያን
-
-
- ፓስፖርት ኦርጅናልና ኮፒ (የአገልግሎት ጊዜው ያላለፈበት ቢያንስ የ6 ወር ጊዜ ያለው)
- የመኖርያ ፍቃድ ኦርጅናልና ኮፒ
- ማመልከቻ
- የተወካይ የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ (የተወካይ ሙሉ ስምና አድራሻ የሚታይ)
- የአገልግሎት ክፍያ 38 ዶላር
-
ለትውልድ ኢትዮጵያዊያን
-
-
- ፓስፖርት ኦርጅናልና ኮፒ
- የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ኦርጅናልና ኮፒ (የአገልግሎት ጊዜው ያላለፈበት ቢያንስ የ6 ወር ጊዜ ያለው)
- ማመልከቻ
- የተወካይ የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ (የተወካይ ሙሉ ስምና አድራሻ የሚታይ)
- የአገልግሎት ክፍያ 38 ዶላር
-